ውርርድ እንዴት ማካሄድ እንደሚቻል

መመሪያዎች

በአሰሳ ሁኔታ ውስጥ ሳይመዘገቡ በስፖርቶች እና የቀጥታ ገፆች ላይ ስለ አንፃራዊ ይሁንታ እና ኩነቶች መረጃ ማግነት ይችላሉ። ከምዝገባ በኋላ ውርርድ ማካሄድ ይችላሉ።

የምዝገባ ሂደቱን ያጠናቁ። በመለያ ለመግባት፣ የተጠቃሚ ስምዎን (ID) እና የይለፍ ቃል በአስፈላጊ ቦታዎች ያስገቡ።

ውርርድ ለማካሄድ አዎንታዊ የሂሳብ መጠን ያስፈልግዎታል። የኤሌክትሮኒክ-ክፍያ ዘዴዎችን (“ተቀማጭ” ክፍልን) በመጠቀም ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ።

  1. በዋንኛ ዝርዝር ውስጥ ስፖርት ወይም ቀጥታ ስርጭትን ይምረጡ።
  2. ቀጣዩ ገጽ ሁለተኛው ረድፍ ላይ ስፖርት እና ኩነት ምረጡ።
  3. አንፃርዊ ይሁንታውን እና ገቢያዎቹን መሀከለኛ ክፍል ውስጥ ያያሉ። ውርርድ ለመጨመር፣ አንፃራዊ ይሁንታ ላይ ይጫኑ እና የውርርድ ደረሰኙ ላይ ኩነቱ ብቅ ይላል።
  4. የውርርድ ደረሰኙ ላይ ከሁለት በላይ የተለያዩ ውርርዶች ካሉ፣ የውርርድ አይነቱን ይምረጡ፥ ደማሪ፣ ስርዓት ወይም ሰንሰለት።
  5. የማሲያዢያ መጠን ያስገቡ።
  6. "ውርርድ አካሂድ" የሚለውን ይጫኑ።
  7. የውርርዶን ዝርዝር በሚመጣው ብቅ ባይ መስኮት ላይ ያያሉ። ውርርዱ ተቀባይነት ካገኘ፣ የማስያዢያው መጠን ከመለያዎ ወዲያውኑ የሚቀነስ ይሆናል።
  8. ውርርድዎን በ “የቅርብ ጊዜ ውርርድ” ክፍል ውስጥ ወይም የኔ መለያ - የውርርድ ታሪክ ውስጥ ማየት ይችላሉ።
  9. ሲያሸንፉ፣ ውርርዱ ከተካሄደ በኋላ ገንዘቦቹ በራስ ሰር ወደ መለያዎ ይተላለፋሉ።

አንድ-የመጫን ውርርድ

አንድ-የመጫን ውርርድ በተመረጠው መጠን ላይ አንፃራዊ ይሁንታውን አንዴ በመጫን እንድትወራረድ ይፈቅዳል።

  1. "አንድ-የመጫን ውርርድን" ለማስጀመር፣ እባክዎ የሚከተለውን ያድርጉ፥
    • "አንድ-የመጫን ውርርድ" የሚለው ሳጥን ላይ ጭረት ያድርጉ፥
    • የማሲያዢያ መጠን ያስገቡ፦
    • "ተግብር" የሚለውን ይጫኑ፥
    • "ማስያዢያው ተቀምጧል" የሚል ብቅ ባይ መስኮት ያያሉ።
  2. አንዴ አንድ-የመጫን ውርርድ ከተቀሰቀሰ፣ ደንበኛው በተመረጠው አንፃራዊ ይሁንታ ላይ አንዴ ብቻ በመጫን ውርርድ ማካሄድ ይችላል። ሌላ ማረጋገጫ አይጠየቅም። ማስጠንቀቂያ! በ"አንድ-የመጫን ውርርድ" ላይ፣ አንፃራዊ ይሁንታው ላይ ማንኛውም አይነት መጫን ውርርድ እንዲካሄድ ያደርጋል።
  3. "አንድ-የመጫን ውርርድን" ለማጥፋት፣ "አንድ-የመጫን ውርርድ" የሚለው ሳጥን ላይ ያለውን ጭረት ያጥፉ።